Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Ligoda
Dave on the track
Popularity · Low
+
Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
Dave on the track
ሁኔታሽ ያስታውቃል የደበቅሽኝ ሌላ አለ
ፈገግ ብለሽ ለይምሰል ልብሽ እየቆሰለ
ምንም ቢመጣ አልተውሽም ምድር ቢገለባበጥ
ትጎዳለህ አትበዪኝ ጭራሽ ልትሰጪኝ ጉልበት
ኦኦ ኦኦ ኦኦ ኦው
ልጋራው ሸክምሽን
ኦኦ ኦኦ ኦኦ ኦው
ምን በወጣሽ ብቻሽን
ኦኦ ኦኦ ኦኦ ኦው
ልወቅ ያስከፋሽን
ኦኦ ኦኦ ኦኦ ኦው
ናና ናና ናናና
ብጎዳም ልጎዳ
ይሁን የኔም ዕዳ
ብጎዳም ልጎዳ
ኖሬ ካንቺ ጋራ
ብጎዳም ልጎዳ
ልስማው ንገሪኛ
ብጎዳም ልጎዳ
ካንቺ አይበልጥምና
ሁለት ሶስቴ ወድቄ አራተኛ ይድገመኝ
ላንቺ ሆኜ ከለላ ነገን ባልኖር አይቆጨኝ
እሺ ብለሺኝ ልጎዳ የሆዴ ስፋት ይለካ
እኔም እንዳይሽ እንደ አምናው የእውነት ገፅሽ ሲፈካ
ኦኦ ኦኦ ኦኦ ኦው
ልጋራው ሸክምሽን
ኦኦ ኦኦ ኦኦ ኦው
ምን በወጣሽ ብቻሽን
ኦኦ ኦኦ ኦኦ ኦው
ልወቅ ያስከፋሽን
ኦኦ ኦኦ ኦኦ ኦው
ናና ናና ናናና
ብጎዳም ልጎዳ
ይሁን የኔም ዕዳ
ብጎዳም ልጎዳ
ኖሬ ካንቺ ጋራ
ብጎዳም ልጎዳ
ልስማው ንገሪኛ
ብጎዳም ልጎዳ
ካንቺ አይበልጥምና
ብጎዳም ልጎዳ
ይሁን የኔም ዕዳ
ብጎዳም ልጎዳ
ኖሬ ካንቺ ጋራ
ብጎዳም ልጎዳ
ልስማው ንገሪኛ
ብጎዳም ልጎዳ
ካንቺ አይበልጥምና
ል ጎዳ ልል ጎዳ
ል ጎዳ ልል ጎዳ
ል ጎዳ ልል ጎዳ
ል ጎዳ ልል ጎዳ
ል ጎዳ ልል ጎዳ
ል ጎዳ ልል ጎዳ