Demo Yehen Semon
Popularity · Low
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
ደሞ ያሳስበኝ ጀመር ደሞ ፍቅር ያዘኝና
ድሮ ቀረ ስል ስሸልልበት አፌን ሞልቼ
ደሞ ሸመተኝ ቀልቤን እንደቀልድ እጄን ሰጥቼ
አልበር እንደአሞራ አልችልበት (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ሰዉ አርጎ ባይፈጥረኝ ምን አለበት (ደሞ ይሄን ሰሞን)
የተባለዉ ተረት እስከዛሬ (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ደሞ ይሄን ሰሞን (ደሞ ይሄን ሰሞን)
በእኔም ደርሶብኛል (ደሞ ይሄን ሰሞን)
እንጃ ጤንነቴን (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ብረር ያሰኘኛል (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ
ይሄን ሰሞን ደሞ
አንዱ ሲስቅ ሌላዉ ታሞ
የአለም ቀንበር ተሸክሞ
ምን ይባላል ክስ የለዉ
ካበደዉ ጋ ማበድ ነዉ
አንዱ ሲስቅ ሌላዉ ታሞ
የአለም ቀንበር ተሸክሞ
ምን ይባላል ክስ የለዉ
ካበደዉ ጋ ማበድ ነዉ
ደሞ ያሳስበኝ ጀመር ደሞ ፍቅር ያዘኝና
ድሮ ቀረ ስል ስሸልልበት አፌን ሞልቼ
ደሞ ሸመተኝ ቀልቤን እንደቀልድ እጄን ሰጥቼ
አረም እየበዛ የሚሻማ (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ህይወት እርሻ ሆነ የማይለማ (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ማበድ እንደዘበት እንደቀላል (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ደሞ ይሄን ሰሞን (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ቀልድ ሆነ ዘንድሮ (ደሞ ይሄን ሰሞን)
በኑሮ በፍቅር (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ሰዉ ልቡን ሰዉሮ (ደሞ ይሄን ሰሞን)
ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ ደሞ
ይሄን ሰሞን ደሞ
አንዱ ሲስቅ ሌላዉ ታሞ
የአለም ቀንበር ተሸክሞ
ምን ይባላል ክስ የለዉ
ካበደዉ ጋ ማበድ ነዉ
አንዱ ሲስቅ ሌላዉ ታሞ
የአለም ቀንበር ተሸክሞ
ምን ይባላል ክስ የለዉ
ካበደዉ ጋ ማበድ ነዉ