Skip to content

Kènoru lèbetchahé

Alèmayehu Eshété
Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

ካለተሰለፉለት ለወሬ ዘመቻ አይሰማም ሀሜት ከኖሩ ለብቻ ካለተሰለፉለት ለወሬ ዘመቻ አይሰማም ሀሜት ከኖሩ ለብቻ አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ የልቤን አትንሳኝ አቤቱ ጌታዬ አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ የልቤን አትንሳኝ አቤቱ ጌታዬ ካለተሰለፉለት ለወሬ ዘመቻ አይሰማም ሀሜት ከኖሩ ለብቻ ሀሳብ የሌለበት አኖሩ ለብቻ ሀሳብ የሌለበት አኖሩ ለብቻ ጀምሬያለሁ እኔ የሌለበት አቻ አልፈልግም ከሠው ልኑር ለብቻዬ የልቤን አትንሳኝ አቤቱ ጌታዬ