Tiritaye
Esubalew Yetayew
Popularity · Low
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
ትር ፀሐይ ነሺ ትር
ትር ብርሀን ትር
ትር ፀሐይ
ትር ለእኔ ትር
ትር ለልቤ ትር
ትር ሰማይ
ኣሃ ደስታ ሚከበኝ
ኣሃ በፈገግታሽ
ኣሃ የልቤ አንድ ምት ትርታየ ነሺ
ትር ትር ትርታየ
ትር ትር ትርታየ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታየ
ትር ትር ትርታየ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ዉብ ዉብየ እንደ ማለዳ የወፍ ዜማ
ኣ አለሜን አልጠግብም ድምፅሽን ብሰማ
ዉብ ዉብየ እንደ ሎሚ ሽታ ጠረንሽ
ኣ አለሜን መልካም መአዛ ነዉ መለያሽ
ዉብ ዉብየ እንደ ዉብ አበባ በአይኖቼ
ኣ አለሜን መች ይሰለችና አይቼ
ኣ ኣ አሃ
ኣ አሃ ኣ
ኣ ኣ አሃ
ኣ አሄ ኣ
ኣ አሄ ኣ
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
ፍቅር ነሽ ማን ባንቺ ይጨክናል
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
የዋልሺበት ሁሉ ይለያል
ትር ትር ትርታየ
ትር ትር ትርታየ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታየ
ትር ትር ትርታየ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ዉብ ዉብየ ጥቂቷን ዘርቼ ብዙ አፈስኩ
ኣ አለሜን በፍቅርሽ ፍቅርን አተረፍኩ
ዉብ ዉብየ ደስታየ ልክ ያጣል ወሰን
ኣ አለሜን ሳገኝሽ ጥርሴ አይከደንም
ዉብ ዉብየ የቀረሽ ያጣሁሽ እለት
ኣ አለሜን ልክም አይሆን የልቤ ምት
ኣ ኣ አሃ
ኣ አሃ ኣ
ኣ ኣ አሃ
ኣ አሄ ኣ
ኣ አሄ ኣ
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
ፍቅር ነሽ ማን ባንቺ ይጨክናል
አቧራውም ይሰክናል
ደረቅ ሳሩ ይለመልማል
የዋልሺበት ሁሉ ይለያል
ትር ትር ትርታየ
ትር ትር ትርታየ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታየ
ትር ትር ትርታየ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታየ
ትር ትር ትርታየ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ
ትር ትር ትርታየ
ትር ትር ትርታየ
የልቤ አንድ ምት አንቺ ነሽ ብርታቴ