Skip to content

Semeh (Your Name)

Eyasu Teklemariam
Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

Apostolic Songs: ችግሬን ጭንቀቴን አጥፍተህልኛል ከንቱውን ሃሳቤን ለውጠህልኛል እልልታ መዝሙር ነው ዕለት ዕለት ቤቴ ፈገግታ እርካታ ነው ዘላለም ሕይወቴ ስምህ የሱስ ስምህ የሱስ የዳንኩበት ስምህ ለዘለዓለም ይመስግን Your name የሱስ Your name የሱስ That saving name be blessed forevermore ያለፈውን ስቃዬን ሁሉ ቀብሬአለሁ አላስተውሰውም አዲስ ሰው ሆኛለሁ የቀድሞ ተፈጥሮ በጥምቀት ተቀብሮ አሁን አዲስ ሰው ነኝ የድሮው ተረስቶ ናፍቆቴ ከእንግዲህ ስሙን መናገር ነው መዳን እንደሆነ በልቡ ለሚያምነው በጥምቀትም የሱስ እንደሚለበስ ለሚታዘዝ ሁሉ መንፈስ እንዲፈስ ኦ ምስጋና ሃሌሉያ