Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Man Benegerese
ጎሳዬ ተስፋዬ
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ
ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን
ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ
የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ
ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት
በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ
ካለሽበት ሰማይ ማልዶ
ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ
ሲንከራተት አንቺን ወዶ
አይንሽን ላይ ጏጉቻለው
ደጀሰላም ውዬ አድራለው
ቀን ከለሊት አነባለው
የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ
እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ
የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ
እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ
ማረፊያ ጌጥ ማጣቱን ማን በነገርሽ አይኔ
ባንቺው ናፍቆት ስብሰለሰል ታምሚያለው ስሚኝ እኔን
ድምፅሽ ሲርቅ ከጆሮዬ መጠውለጉን ባየሺልኝ ያገራገር ሰውነቴ
የራበኝ ሳቅ ጨዋታ አስጨነቀኝ በዝምታ አንቺን የለመደው ቤቴ
ጠረንሽ ሁሌም አለ ከገላዬ ካልባሳት
በሌላ ላለውጥሽ ምያለውኝና እቱ
ካለሽበት ሰማይ ማልዶ
ባሳብ ሲዋኝ ልቤ ነዶ
ሲንከራተት አንቺን ወዶ
አይንሽን ላይ ጏጉቻለው
ደጀሰላም ውዬ አድራለው
ቀን ከለሊት አነባለው
የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ
እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ
የኔ ማር ወለላ አልመኝም ካንቺ ሌላ
እፁብ ልጅ ነሽ አንቺ መቼም የማትሰለቺ