Skip to content

Susen

Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

እስካገኝሽ ችዬ እንዲገባሽ ብዬ አምነሽ ብትመቺ እያልኩ ናፍቄ እየቻልኩኝ ስትሸሺኝ አጥፍተሽ ተከትዬ ባቅፍሽ ምን ሊጠቅምሽ ምን ሊጠቅምሽ ለማለፍ ያቺን ቀን ሊደገም ቀን በቀን ምን ሊጠቅምሽ ምን ሊጠቅምሽ ባዝንም ሌላው ቢያስከፋኝ ማለፍ መተው መች ጠፋኝ አንቺን አላልፍም የኔን ካላየሽ ከፍቶሽ መጥቼ ከፍቶኝ ካልመጣሽ የፍቅር ቅሬታዬን የመውደድ ዝምታዬን ደልቶኝ መች አቀፍኩት እስክትመጪልኝ ነው ያፈንኩት ዝም አልልም ደፍሬ ላስከፋሽ እኔ አንቺን አፍሬ የቃልነው ላይ ኪሳራ ለልብ ወዳጅ ላይሰራ ናፍቆታሽ ቢያመኝም ሸንግዬሽ በርሽን አልከፍትም ልቤ ይዝጋላሽ ፍቅሬ ቢስምሽ ትርፍ ነው ከንፈሬ ስሚኝ ስሚኝ ስሚኝ እስካገኝሽ ችዬ እንዲገባሽ ብዬ አምነሽ ብትመቺ እያልኩ ናፍቄ እየቻልኩኝ ስትሸሺኝ አጥፍተሽ ተከትዬ ባቅፍሽ ምን ሊጠቅምሽ ምን ሊጠቅምሽ ለማለፍ ያቺን ቀን ሊደገም ቀን በቀን ምን ሊጠቅምሽ ምን ሊጠቅምሽ አንዴ ስሚው ይንገርሽ ያውቃል እውነቱን ልብሽ የኔም ልብ ያውቃል ያንቺ ያየውን አልሰማ አላቸው እንዳይለያዩን የፍቅር ቅሬታዬን የመውደድ ዝምታዬን ደልቶኝ መች አቀፍኩት እስክትመጪልኝ ነው ያፈንኩት ዝም አልልም ደፍሬ ላስከፋሽ እኔ አንቺን አፍሬ የቃልነው ላይ ኪሳራ ለልብ ወዳጅ ላይሰራ ናፍቆታሽ ቢያመኝም ሸንግዬሽ በርሽን አልከፍትም ልቤ ይዝጋላሽ ፍቅሬ ቢስምሽ ትርፍ ነው ከንፈሬ ስሚኝ ስሚኝ ስሚኝ ኦኦኦኦኦኦው ደልቶኝ መች አቀፍኩሽ እስክትመጪልኝ ነው ያፈንኩት ዝም አልልም ደፍሬ ላስከፋሽ እኔ አንቺን አፍሬ ናፍቆታሽ ቢያመኝም ሸንግዬሽ በርሽን አልከፍትም ልቤ ይዝጋላሽ ፍቅሬ ቢስምሽ ትርፍ ነው ከንፈሬ