Skip to content

Tazezegne Tizita

Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

በጄ በልና የዛሬን ተረታ ክፉን አታስታውሰኝ ታዘዘኝ ትዝታ ታዘዘኝ ትዝታ እባክህ ትዝታ የዛሬን ተረታ ያንን ፀደይ ዘመን ያንን ብራ ጊዜ በሀሳብ ሰረገላ ስቤው በትካዜ ልሻር ከህመሜ በያኔው ትዝታ ሽር ሽሩን አስታውሸኝ እባክህ ትዝታ ወግ ጨሷ በውነቷ የፈተናን ቃታ ጀምበር ጊዜው ጠፍቷት ትወጣለች ማታ ዘመን ቢለያየን ኑሮ ቢያሳድዳት ትታኝ ሄደች ብዬ ስለምን ልውቀሳት እንደው የሰው ልጅ ከወደደ አይከዳ ሽምጥ ይጋልባል በሀሳብ ጃንሜዳ