Shega
Popularity · Low
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
ባጣ የምለው ነገርም ባጣ
ሰዉ ቢለኝም ፍንዳታ ምለው ሸጋ ነው እንደ አራዳ
ለወገባቹ እርዳታ ያስፈልጋል ከምታችን በኋላ
ለብ ለቡ ደስ ይላል እኮ ይጣፍጣል በሀገር ጨዋታ ማታ
በል! እንደ እቴጌ ነው ጨዋታ
በል! ጀምበሩ መጥቶ በማታ
በል! እስክስ ስንል ስንዝናና ያምርብናል በፍቅር ስንጣላ
በል! አሁን የለም ወደኋላ
በል! ሰከን ይባላል በኋላ
በል! በዜማችን እንላለን ሁሉ አማን ነው SHEGADAA
በል! ሁሉ ሸጋ ነው ፊቴ ፈካ ነው ጨዋታው በኔ ሜዳ ነው
አይደል እንዴ? አዎ
አይደል እንዴ ምቱ መታ ለልቤ
ፍቅር ተርቤ በክፉ ቀን ደግ አስቤ
ለኔ ወዳጄ ዘውዴ ነው
ጠላቴን ማጣት ትርፌ ነው
ለገባው ደግሞ ይሜ
ይሜ!
ባጣ የምለው ነገርም ባጣ
ሰዉ ቢለኝም ፍንዳታ ምለው ሸጋ ነው እንደ አራዳ
ለወገባቹ እርዳታ ያስፈልጋል ከምታችን በኋላ
ለብ ለቡ ደስ ይላል እኮ ይጣፍጣል በሀገር ጨዋታ ማታ
Changa Changa
Utsere wehu ni changa changa yani
Amidzi kamathumika kamare
Magoma nago be ni Changa changa she
Chungana na ku tha tha tha ko
Kathamaa kathale kukathalala
Ama fkuthalale tsini za mutsanga izu
Rirye na kanda usthathe kwanza
Funahenza Raha
Stress kanda kuona
Funakalanga na nikubaya
Funathala faidha na
Si hasara
Falacha umasikini fukiuthalaka Ajanja manipata
Masolalama mamanya kuatha si lazima luhamba
Matsanganya vitswa mufano wa
Lutswa Sikwamba gosi samba nawe una Kitswa
ደሞ እንዲ! ደሞ እንዲ! ደሞ እንዲ! ዲ! ዲ!
ደሞ እንዲ! ደሞ እንዲ! ደሞ እንዲ! ዲ! ዲ!
ደሞ እንዲ! ደሞ እንዲ! ደሞ እንዲ! ዲ! ዲ!
ደሞ እንዲ! ደሞ እንዲ! ደሞ እንዲ! ዲ! ዲ!
ሁሉ ሸጋ ነው
ሁሉ ሸጋ ነው
ሁሉ ሸጋ ነው
ሁሉ ሸጋ ነው
ባጣ የምለው ነገርም ባጣ
ሰዉ ቢለኝም ፍንዳታ ምለው ሸጋ ነው እንደ አራዳ
ለወገባቹ እርዳታ ያስፈልጋል ከምታችን በኋላ
ለብ ለቡ ደስ ይላል እኮ ይጣፍጣል በሀገር ጨዋታ ማታ
በል!
አተ!
ጀምበሩ!
ዮሀንስ ምቱን ቀመረው
ዮሀንስ ምቱን ቀመረው
ባለንበት ቦታ
እስክስታ ነው ወዝ ወዝ
ህይወት ናት ስጦታ
መቼም ማትመለስ