Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Aykedashim Libe
ጥላሁን ገሠሠ
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
የትዝታዬ እናት የስሜቴ እመቤት
የፍላጎቴ ምንጭ የእድሌ ባለቤት
የምታስታውሽኝ ያለፍኩትን ደስታ
አንቺ ብቻ እኮ ነሽ የኔ ልብ አለኝታ
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
እህ እህ እህህ እህ
እህ እህ እህ
አሄ እህ እህህ
የተጫወትነዉን ምንግዜም አልረሳም
እንዲህ ተለያይተን በናፍቆት ብከሳም
አይከዳሽም ልቤ ሰው መክዳት አያውቅም
እስኪለያይ ድረስ ከለቅሶ ከሳቅም
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
እህ እህ እህህ እህ
እህ እህ እህ
እህ እህ እህህ
ዉበትሽን እንዳላይ ርቀት ማርኮታል
ልቤ ግን ብልጥ ነው ተይ ስሚኝ መዝግቦ ይዞታል
ባካል ባላይሽም ወይ ባሳብ ግስጋሴ
አልተነጣጠልንም አዎ ነፍስሽ እና ነፍሴ
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት
ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምናለበት
እህ እህ እህህ እህ
እህ እህ እህ
አሄ እህ እህ