Min Sema Yohannes
Popularity · Low
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
ከተፈጥሮ በላይ ያሰገደህ ክብር
ሌላ ድምፅ አልሰማም ከእንግዲህ በኋላ
በረሃ ያስገባህ ለብዙ ዘመናት
ምን ያለ ራዕይ እንዴን ያለ ብሥራት
አንደ አዲስ ምስጋና ስልቱ የተዋበ
ተደምጦ የማያውቅ ጭራሽ ያልታሰበ
ህፃን ሆነህ ነቢይ ለክብር የተጠራህ
እንደ እንቦሳ ጥጃ ያዘለለህ ደስታ
ከሴት ከተገኙ ከደቂቀ አዳም
ከማህፀን ሳለ ተመርጦ በጌታ
ለማዳመጥ በቃ የኪዳን ሰላምታ