Skip to content

Egna Gen Selanchi

Zemari Deacon Abel Mekbib
Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

የነገስታት ንጉስ ፈጣሪን ወልደሽ እንዴትስ መመስገን ማርያም ይነስሽ አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው የነገስታት ንጉስ ፈጣሪን ወልደሽ እንዴትስ መመስገን ማርያም ይነስሽ አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው ከሰማያት መጣ የሚደነቅ ክብር ሰማን ከገብርኤል ላንቺ ሲነገር እውነቱን ለማወቅ አለም ምን ጋረዳው የህይወቱን ክብር ከማን ነው ያገኘው እኛ ስለገባን ፀጋ እና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ እኛ ስለገባን ፀጋ እና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ የነገስታት ንጉስ ፈጣሪን ወልደሽ እንዴትስ መመስገን ማርያም ይነስሽ አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው ስለዚህ ማርያም ሆይ እንወድሻለን ስለዚህ ማርያም ሆይ እንወድሻለን ማንም ሰው ለእናቱ ክብር እንደሚሻ ላንቺ ያለን ፍቅር የለው መጨረሻ ሰንዘምር ስንጠራሽ አለም ብዙ ቢለን የገባንን እዉነት እንዲያየው ወደድን እኛ ስለገባን ፀጋ እና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ እኛ ስለገባን ፀጋ እና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ የነገስታት ንጉስ ፈጣሪን ወልደሽ እንዴትስ መመስገን ማርያም ይነስሽ አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው ስለዚህ ማርያም ሆይ እንወድሻለን ስለዚህ ማርያም ሆይ እንወድሻለን ዝም የሚል አንደበት የለንም ለክብርሽ በደማችን ሰርፁዋል ስምሽ እና ፍቅርሽ ፀሀይን ስላየ አለም ደስ ካለው አንቺን ለማመስገን ስለ ምን ከበደው እኛ ስለገባን ፀጋ እና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ እኛ ስለገባን ፀጋ እና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ የነገስታት ንጉስ ፈጣሪን ወልደሽ እንዴትስ መመስገን ማርያም ይነስሽ አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው ስለዚህ ማርያም ሆይ እንወድሻለን ስለዚህ ማርያም ሆይ እንወድሻለን ከቶ በሰው ልማድ ፍፁም ያላየነው እናት ሆኖ ድንግል አንቺን ነው ያየነው ገና ብዙ ብዙ ብዙ ቃላት አለን አንቺን ከማመስገን ማነው የሚያስተወን እኛ ስለገባን ፀጋ እና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ እኛ ስለገባን ፀጋ እና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ የነገስታት ንጉስ ፈጣሪን ወልደሽ እንዴትስ መመስገን ማርያም ይነስሽ አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው የነገስታት ንጉስ ፈጣሪን ወልደሽ እንዴትስ መመስገን ማርያም ይነስሽ አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው አለም ለማመስገን እውነቱ ቢከብደው እኛ ግን ስለ አንቺ ምንለው ብዙ ነው