Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
ይሆንልኛል
Aster Abebe
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ይሆንልኛል ይሳካልኛል
ሥጋት ሰፈሬን ከራቀ ሰንበትበት ብሏል
ይሆንልኛል ይሳካልኛል
ሥጋት ሰፈሬን ከራቀ ሰንበትበት ብሏል
ይሆንልኛል ይሳካልኛል
ሥጋት ሰፈሬን ከራቀ ሰንበትበት ብሏል
ይሆንልኛል ይሳካልኛል
ሥጋት ሰፈሬን ከራቀ ሰንበትበት ብሏል
አልረሳውም ማንነቴን
በደም ዋጋ መገዛቴን
ንጉሥ ከላይ ሆኖ እንዳየኝ
ልጄ ምርጤ ርስቴ እንዳለኝ
አልረሳውም ማንነቴን
በደም ዋጋ መገዛቴን
ንጉሥ ከላይ ሆኖ እንዳየኝ
ልጄ ምርጤ ርስቴ እንዳለኝ
በምሰማው ሌላ ውሸት
አልጥለውም ይህን ዕውነት
ንጉሥ ልጁን የላከልኝ
የተወደድኩ ምርጥ ዘር ነኝ
በምሰማው ሌላ ውሸት
አልጥለውም ይህን ዕውነት
ንጉሥ ልጁን የላከልኝ
የተወደድኩ ምርጥ ዘር ነኝ
አይሆንም አይሰምርም ያለው ኧረ ማን ነው?
ሁኔታ ነው? ነቅቻለሁ!
ቃሉን በንጉሥ ቃል ሽራለሁ
ተደርጎልኛል ተሳክቶልኛል ይህን አውቃለሁ
አይሆንም አይሰምርም ያለው ኧረ ማን ነው?
ጠላቴ ነው? ነቅቻለሁ!
ቃሉን በንጉሥ ቃል ሽራለሁ
ይሆንልኛል ይሳካልኛል ይህን አውቃለሁ
ቁም ነገር አድርጐት የእኔን ጉዳይ
ክብሩን ሁሉ ትቶ ወርዷል ከላይ
አቅሜን አውቃለሁ በእርሱ ያለኝን
የሆንኩትን ሆኖ ያረገኝን
ቁም ነገር አድርጐት የእኔን ጉዳይ
ክብሩን ሁሉ ትቶ ወርዷል ከላይ
አቅሜን አውቃለሁ በእርሱ ያለኝን
የሆንኩትን ሆኖ ያረገኝን
ደዌ በእኔ ላይ ላይሰለጥን፡ እርግማን በቤቴ እንዳይገኝ
ዝቅታ ላይሆንብኝ በላዬ፡ መሸነፍ መረታት ላያገኘኝ
ከፍ ላለ ሕይወት በክርስቶስ ታጭቻለሁ ይህ ነው ዕጣ ፈንታዬ
የሆንኩትን ሁሉ ሆኖልኛል በድል ተፈጽሟል ጐዳናዬ
ያለቀ ነው ያኔ ድሮ
የእኔ ጉዳይ የእኔ ኑሮ
በቀራኒዮ ተራራ ላይ
ተፈጽሟል ብሎኛል የእኔ ጉዳይ
(ያለቀ ነው ያኔ ድሮ)
ያለቀ ነው ያኔ ድሮ
የእኔ ጉዳይ የእኔ ኑሮ
በቀራኒዮ ተራራ ላይ
ተፈጽሟል ብሎኛል የእኔ ጉዳይ