Skip to content

Daisies

Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ አንተ የከንፈር ወዳጅ በጊዜ ሳመኝ ጤፍ አበጥራለሁ የሰው ግዙ ነኝ የሰው ግዙ ሆኖ የሰው ግዙ መውደድ እሳት በገለባ እፍ ብሎ ማንደድ ሸጋ ልጅ ወረዳ ወረዳ ደረባ እኔን ሊያለመልም ከብቶቹን ሊያረባ ሰኔ አስገመገመ ጉብል ገሳ ልበስ ከፍቅርህ ወላፈን አብሬህ ልቋደስ ባለምንሽሩ ጎምላሌ ጎምላሌ የፍቅሬ ባልደራስ አንተው ነህ እድሌ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እንግጫ ጎንጉኜ ባደይ በሶሪት እንቁጣጣሽ ብዬ ቤቱ ላኩለት ሆዴ የዋልንበት ጫካው ናፈቀኝ ዱሩ ያበቀለው አበባ ሸቶኝ አየሁ ከደጃፌ እንግጫ ደንፍቶ ቤልጅግ ጎራዴውን ጋሻ ጦሩን ፈትቶ መስከረም ለምለሙ መስከረም ለምለሙ ብሩህ እንቁጣጣሽ ደስታ ለዓለም እሰይ መሰቀል ጠባ ቅዱስ ዮሃንስ ብወድህ እኖራለሁ ብጠላህ መሰስ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ አንተ የከንፈር ወዳጅ በጊዜ ሳመኝ ጤፍ አበጥራለሁ የሰው ግዙ ነኝ የሰው ግዙ ሆኖ የሰው ግዙ መውደድ እሳት በገለባ እፍ ብሎ ማንደድ ሸጋ ልጅ ወረዳ ወረዳ ደረባ እኔን ሊያለመልም ከብቶቹን ሊያረባ ሰኔ አስገመገመ ጉብል ገሳ ልበስ ከፍቅርህ ወላፈን አብሬህ ልቋደስ ባለምንሽሩ ጎምላሌ ጎምላሌ የፍቅሬ ባልደራስ አንተው ነህ እድሌ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ እቴ አደይ አበባ የሶሪት ላባ እቴ አደይ ነው ብዬ ጤፍ አረሞ ውዬ