Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Gedam No.2
አቤል ሙሉጌታ
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
አረ ጉድ ነዉ እናንተ ጉድ የሆነ ሰዉዬ
ቢፈልግ ቢፈልግ አይታክትም
የየገዳሙን ተራራ ላይታቹን እኮ ስንቱን ዞረዉ
ወጣ ወረደ አንድም ዳና አላገኘ
ዱካም አላገኘ
አረ ያየ ሰዉ ና በለዉ ጉድ እኮ ነዉ
ጊዜዉ ነጐደ አለሜ ዱካሽም ጠፋ ትዳሬ
ዉዬ ባድርም በየደብሩ ቀና ስል ደፋ
ሳልሞት ሳልለይ አለሜ ከዚ ከተማ እኔማ
አቤት በይኝ አለዉ በይኝ ድምፅሽን ልስማ
ማማ ስሚኝማ
ማማ ስሚኝማ
ማማ ስሚኝማ
አይ ማማ ስሚኝማ
ስሚኝማ ስሚኝማ
ታምሜብሻለዉ ሀዘን አከሳኝ
ያንን ጥሩ ጊዜ እያስታወሰኝ
ስሚኝማ ስሚኝማ
ከሳሽ ወይስ ጠቆርሽ አረ እንዴት አርጎሻል
ደርሼ እንዳላይሽ ገዳም ሰዉሮሻል
ይልቅ የት ነሽ ወይ በይኝ አሆ
ብቸኝነቱ ገደለኝ አሆ
አይበቃም ወይ መቀጣቴ አሆ
አፍር መስሏል ሰዉነቴ
ማማ ማማ
ማማ ማማ
አቤት አቤት በይኝ ሲሚኝማ
ማማ ማማ
ማማ ማማ
አቤት አለዉ በይኝ ሲሚኝማ
ማማ ማማ
ማማ ማማ
ማማ ማማ
ማማ ማማ
ጊዜዉ ነጐደ አለሜ ዱካሽም ጠፋ ትዳሬ
ዉዬ ባድርም በየደብሩ ቀና ስል ደፋ
ሳልሞት ሳልለይ አለሜ ከዚ ከተማ እኔማ
አቤት በይኝ አለዉ በይኝ ድምፅሽን ልስማ
ማማ ስሚኝማ
ማማ ስሚኝማ
ማማ ስሚኝማ
አይ ማማ ስሚኝማ
ስሚኝማ ስሚኝማ
ካህኑ ፈርደዋል የነፍስ አባትሽ
ማልደዉ ከፈጣሪ ስለመቅረብሽ
ስሚኝማ ስሚኝማ
ቅላት ወይባሽን ለብሰሽ ደርበሽ
አይኔን አይተሸ ሂጂ ለአንድ አፍታ መተሸ
ይልቅ የት ነሽ ወይ በይኝ አሆ
ብቸኝነቱ ገደለኝ አሆ
አይበቃም ወይ መቀጣቴ አሆ
አፍር መስሏል ሰዉነቴ
እንዳይቆጭሽ ተይ ጠይቂኝ አሆ
ሳልሞትብሽ ናፍቆት ሳይጥለኝ
ማማ ማማ
ማማ ማማ
አቤት አቤት በይኝ ሲሚኝማ
ማማ ማማ
ማማ ማማ
ልዳን ከህመሜ ልይሽና
ማማ ማማ
ማማ ማማ
አቤት አለዉ በይኝ ሲሚኝማ
ማማ ማማ
ማማ ማማ
ብቅ ብለሽ እይኝ ሰዉ ሳይሰማ
ማማ ማማ
ማማ ማማ