Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Yèné Mastawèsha
ጥላሁን ገሠሠ
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ትንፋሼ ተቀርፃ ይቀመጥ ማልቀሻ
ይሄ ነው የሞቱክኝ ለት የኔ ማስታወሻ
ትንፋሼ ተቀርፃ ይቀመጥ ማልቀሻ
ይሄ ነው የሞቱክኝ ለት የኔ ማስታወሻ
ውበቷን ሣሞግስ የለምለም ሀገሬን
ማንም አይዘነጋ በጩኸት መኖሬን
ዜማ እንጉርጉሮዬ የግሌ ቅላፄ
ተቀርፆ ይቀመጥ ታሪኬ ነው ጽምፄ
ጽምፃዊ ዘፋኝ ነኝ አንጎራጉራለው
ይኸው ነው ታሪኬ ሌላ ምን አውቃለው
ይቀመጥ ትንፋሼ ለቀሪው ወዳጄ
ስጮህ ትዝ ቢለው ሰላም ያለው ልጄ
ትንፋሼ ተቀርፃ ይቀመጥ ማልቀሻ
ይሄ ነው የሞቱክኝ ለት የኔ ማስታወሻ
ያስቀየምኩት ቢኖር የጠላኝ በቁሜ
ድምፄን ሰምቶ ያዝናል ለረገፈው አፅሜ
እኔን ለበደሉኝ ሰርዣለሁ ቂሜን
በኔ የከፋችው ይቅር በሉት አፅሜን
ለቅርብ ወዳጄ ለሚወደኝማ
አይገደውም እምባ ትንፋሼን ሲሰማ
ለቅርብ ወዳጄ ለሚወደኝማ
አይገደውም እምባ ትንፋሼን ሲሰማ