Skip to content

Basebgne

Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

ተዋት ተዋት ሲሉኝ ወድጃት ተለየው ለሰው ብዬ ተውኳት እኖር ብዬ ከሰው አንተ ካልከኝ ብላ ሄዳ ስታሳየኝ ከነበረው ብሶ ጭራሽ ጨመረብኝ ኦኦኦ ባሰብኝ ባሰብኝ ጭራሹን ባሰብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ፍቅሯ ጨመረብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ጭራሹን ባሰብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ፍቅሯ ጨመረብኝ ሰው ሁሉ ሲመክረኝ ሌትተቀን ታጅቤ ሳይገባኝ ተከበቤ ስጎዳ ግን የለም ማንም ካጠገቤ ሲጨነቅ በሷ ልቤ እኔን ብቻ ብላ ለኔ ብቻ ስትኖር አንድም ቀን ለሷ ሳልኖር ስትሄድ አፈቀርኳት አብራኝ ሆኖ ሚስጥር እልህ ነው ለካ ፍቅር እንዴት ሆኖ ሆኖ ሊኖር ነው ብሶ ፍቅሯ ጉድ ሊያረገኝ ነው ተዋት ስባል ጭራሽ ሞትኳላት አምጣት አልኝ ነፍሴም ሳሳላት እንዴት ሆኖ ሆኖ ሊኖር ነው ብሶ ፍቅሯ ጉድ ሊያረገኝ ነው ተዋት ስባል ጭራሽ ሞትኳላት አምጣት አልኝ ነፍሴም ሳሳላት ባሰብኝ ባሰብኝ ጭራሹን ባሰብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ፍቅሯ ጨመረብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ጭራሹን ባሰብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ፍቅሯ ጨመረብኝ ተዋት ተዋት ሲሉኝ ወድጃት ተለየው ለሰው ብዬ ተውኳት እኖር ብዬ ከሰው አንተ ካልከኝ ብላ ሄዳ ስታሳየኝ ከነበረው ብሶ ጭራሽ ጨመረብኝ ኦኦኦኦ ባሰብኝ ባሰብኝ ጭራሹን ባሰብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ፍቅሯ ጨመረብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ጭራሹን ባሰብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ፍቅሯ ጨመረብኝ ቁጥቡ ፈገግታሽ ዝምታሽ ጨንቋቸው ምክንያት ሰበብ ሆናቸው አትሆንህም ሲሉኝ ምን ላርግ አመንኳቸው አሎጣውም ከእጃቸው ምን ሰምተው ነው አይተው ንገሪኝ ስል ያኔ አዘንሽብኝ ወይ በኔ ለምን ስላላልሽኝ አሳጣሺኝ ወኔ ሳያይ ላመነው አይኔ እንዴት ሆኖ ሆኖ ሊኖር ነው ብሶ ፍቅሯ ጉድ ሊያረገኝ ነው ተዋት ስባል ጭራሽ ሞትኳላት አምጣት አልኝ ነፍሴም ሳሳላት እንዴት ሆኖ ሆኖ ሊኖር ነው ብሶ ፍቅሯ ጉድ ሊያረገኝ ነው ተዋት ስባል ጭራሽ ሞትኳላት አምጣት አልኝ ነፍሴም ሳሳላት ባሰብኝ ባሰብኝ ጭራሹን ባሰብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ፍቅሯ ጨመረብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ጭራሹን ባሰብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ፍቅሯ ጨመረብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ ጭራሹን ባሰብኝ ባሰብኝ ባሰብኝ