Skip to content

Yelef

Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

ፍቅር ተዉ ለልቤ ስንቅ ሁንለት የተስፋ መንገዱን ይሰመር ይቅናለት ፍቅር ተዉ ለልቤ ስንቅ ሁንለት የተስፋ መንገዱን ይሰመር ይቅናለት ይለፋ ሰምቶ እንደልሰማ አይቶ እንዳላየ ይለፍ ይለፍ ክፉና ደጉን አዉቆ እየለየ ይለፋ ሰምቶ እንደልሰማ አይቶ እንዳላየ ይለፍ ይለፍ ክፉና ደጉን አዉቆ እየለየ ለፍቅር ሞርኮኛ ሞርኮኛ መጠጋዬ ላድርግ መዳኛ መዉደድ ቢራራለት ለልቤ ስንቅ ሆኖለት ስንቅ ሆኖለት ለፍቅር ሞርኮኛ ሞርኮኛ መጠጋዬ ላድርግ መዳኛ መዉደድ ቢራራለት ለልቤ ስንቅ ሆኖለት, ስንቅ ሆኖለት አይኔ መስሎ ፈሪ ልቤ ነው ደፋሪ ቅንጣት እውነት ይዞ ፅልመትን ሰባሪ አይበግረው ከቶ ውሀ ጥም ንዳዱ ተስፋ መቁረጥ የለም መውደድ ነው መንገዱ ፍቅር ተዉ ለልቤ ስንቅ ሁንለት የተስፋ መንገዱን ይሰመር ይቅናለት ፍቅር ተዉ ለልቤ ስንቅ ሁንለት የተስፋ መንገዱን ይሰመር ይቅናለት ይለፍ ሰምቶ እንደልሰማ አይቶ እንዳላየ ይለፍ ይለፍ ክፉና ደጉን አዉቆ እየለየ ይለፋ ሰምቶ እንደልሰማ አይቶ እንዳላየ ይለፍ ይለፍ ክፉና ደጉን አዉቆ እየለየ ለፍቅር ሞርኮኛ ሞርኮኛ መጠጋዬ ላድርግ መዳኛ መዉደድ ቢራራለት ለልቤ ስንቅ ሆኖለት ስንቅ ሆኖሀት ለፍቅር ሞርኮኛ ሞርኮኛ መጠጋዬ ላድርግ መዳኛ መዉደድ ቢራራለት ለልቤ ስንቅ ሆኖለት, ስንቅ ሆኖሀት አይኔ መስሎ ፈሪ ልቤ ነው ደፋሪ ቅንጣት እውነት ይዞ ፅልመትን ሰባሪ አይበግረው ከቶ ውሀ ጥም ንዳዱ ተስፋ መቁረጥ የለም መውደድ ነው መንገዱ