Skip to content

ENA

Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

Rophnan drop it again እኔ በልናና እኔበል ናልኝ ቀን ደርሶ ጣለን በል ተነሳልኝ ጊዜ ና ጊዜ ሂድ ጊዜ ጣል ጊዜ ጫፍ ጊዜ መሀል ጊዜ ዳር የጠፋ ደርሶ ያቅፋል ከእቅፍ ያለም ደግሞ ያልፋል የከፋም ቀን ያልፋል ያለፈም ክፋ ሆኖ ያጥፋል ጊዜ ና ጊዜ ሂድ ጊዜ ምንጣፍ ጊዜ መንገድ ጊዜ መድረስ ጊዜ ደጃፍ ሆነና እኔ ና እኔ ቀረን ድሮም ለእኔ እና እኔ ከኔ በቀር ማንም የለን እኔ ና ራስ ልቤ ፫ ጊዜም ፩ ጊዜም ሆነን ምሳሌን ከላይ መስለን እንገኝ ግዜን አክለን ተው! ስማኝ አንተ ሰው ስማኝ አንተ ሰዉ እኔ ተነስ ከተኛሁበት ተነስ በል ጥራ ስሜን ሰውም መቶ ይሄዳል ቀንም መሸቶ ይነጋል ሌላ የለምና ለኔ ለኔ የሚቆም ከኔ ስማኝ አንተ ሰው እኔ ሰው እኔ ስማኝ አንተ ሰው ተው እኔ አለም እጣ ናት እነደ አሌ ቡም አሌ ቡም ብቻ እንዳትገኝ ከነ አሌዱም አሌዱም አትቁም Tellem Rophnan አለም እጣ ናት ሰታ እንደማዳላት ወስዳ እንደማጣላት ጎብጣ እንደማቃናት አንስታ ብጥለኝ ምክራ ልክደኝ እራሴ ላይ ውድቅ እኔ ና እኔ ቻልናት ራሴን አበጀው በቃላት ህይወት እንዲያ ናት ቃል አለምን እንደሳላት ህይወቴማ አፌ ላይ ናት ቆይ ቆይ የምትወደዉ ሰዉ ቀድሞህ ይሞታል ቆይ ቆይ ያፈቀርከው ያመንከው ይከዳል ማንም የለህ እኔ ያለኔ ድረስልኛ ተው! ስማኝ አንተ ሰው ስማኝ አንተ ሰው እኔ ተነስ ከተኛሁበት ተነስ በል ጥራ ስሜን ሰውም መቶ ይሄዳል ቀንም መሸቶ ይነጋል ሌላ የለምና ለኔ ለኔ የሚቆም ከኔ ስማኝ አንተ ሰው እኔ ቆይ ቆይ ስማኝ አንተ ሰው ተው እኔ