Skip to content

Alesema

Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ ወጣ በሀገር በመንደሩ ሆዴ ልቤ አንተን ፍለጋ ቀለጠ እንደ ሻም እንደ ጧፍ አንተን ካላገኘ አይረጋ መብራት ጠፍቶ በከተማው ሀገር አርፎ በተኛበት ገላዬ ተቀጣጠለ ነደደ የኔስ ሰውነት እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኽም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ (ኦኦው) አልሰማህም ወይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ወጣ በሀገር በመንደሩ ሆዴ ልቤ አንተን ፍለጋ ቀለጠ እንደ ሻም እንደ ጧፍ አንተን ካላገኘ አይረጋ ሰማ ሀገሩ ሰማ ወይ ሰማ መንደሩ ሰማ ወይ ባንተ ታምሜ ስሰቃይ እግዜር ይማርሽ አይልም ወይ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ (አልሰማህም ወይ) ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ እንዴት ልቻለው ህመሙን የልብን ናፍቆት ጭንቀቱን ፍቅሬ አንተ አለህልኝ ብዬ ሌላ አላስብም ሸግዬ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም የሆንኩትን አልሰማ እኸም ንገሩት ይሄን ሰው ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ ስሰቃይ ባንተ እንዲ