Mishitu Demeke
Popularity · Low
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
አይይ በምሽት ጨረቃ
አይይ በደብዛዛው ብርሃን
አይይ ፍቅር ተገባብዘን
አይይ ስንጋጭ አይን ለአይን
አይይ ልብሽና ልቤ
አይይ ሲዋጥ በሰመመን
አይይ ሙዚቃው ሲደለቅ
አይይ ፍቅራችን ሲሰምር
አብረን ስንጫወት ጤና ሲሰጠን
በደስታ መፍለቅለቅ በሰመመን
ፀሃይ ውላ ስትጠለቅ
ሲተካ ምሽቱ
ሲተካ ምሽቱ
በደብዛዛው ብርሃን
ማውጋት መጫወቱ
ማውጋት መጫወቱ
ባዳራሹ መብራት
በቀለሙ ቀልመን
በቀለሙ ቀልመን
በደስታ ዉቅያኖስ
ስንዋኝ በሰመመን
ምሽቱ ደመቀ ምሽቱ
ምሽቱ ደመቀ ምሽቱ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ
(ሙዚቃ)
አይይ በምሽት ጨረቃ
አይይ በደብዛዛው ብርሃን
አይይ ፍቅር ተገባብዘን
አይይ ስንጋጭ አይን ለአይን
አይይ ልብሽና ልቤ
አይይ ሲዋጥ በሰመመን
አይይ ሙዚቃው ሲደለቅ
አይይ ፍቅራችን ሲሰምር
አብረን ስንጫወት ጤና ሲሰጠን
በደስታ መፍለቅለቅ በሰመመን
ሌላ አለም እንዳናይ
ህይወት ስትታጠር
ህይወት ስትታጠር
መች ይታወሰናል
ጭንቅና ቁም ነገር
ጭንቅና ቁም ነገር
በለስላሳ ዜማ
በማይሰለች ቃናው
በማይሰለች ቃናው
ተወዛውዘን ስናርፍ
ያፀድቃል መኝታው
ያፀድቃል መኝታው
ምሽቱ ደመቀ ምሽቱ
ምሽቱ ደመቀ ምሽቱ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ
ሃ ሃ ሃ ሃ ሃ
ፀሃይ ውላ ስትጠለቅ
ሲተካ ምሽቱ
ሲተካ ምሽቱ
በደብዛዛው ብርሃን
ማውጋት መጫወቱ
ማውጋት መጫወቱ
ባዳራሹ መብራት
በቀለሙ ቀልመን
በቀለሙ ቀልመን
በደስታ ዉቅያኖስ
ስንዋኝ በሰመመን
ምሽቱ ደመቀ ምሽቱ
ምሽቱ ደመቀ ምሽቱ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ
ያ ያ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ ያ ያ
አያ ያ ያ ያ