Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Gedam
Yohana
Popularity · Low
+
Original
0
0
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ዋአ-አ-አ
እስኪም-ቢዲም-ቢዳምብዴ
አይ አይ አይ
ሸጌ ሸጌ
ሸጌ ሸጌ
ሸጌ ሸጌ
ሸጌ ሸጌ
ሸግዬ (ሸጌ ሸጌ)
አንቺዬ (ሸጌ ሸጌ)
ሆድዬ (ሸጌ ሸጌ)
አንቺዬ (ሸጌ ሸጌ)
ጨዋታ እንጂ ከቦ ስራ እንጂ በደቦ፣ ፍቅር አይሆን በጅምላ
ካለኝ ያልወደድሽው አንቺ አይበጅም ያልሽው ሚቀር ይቀራላ
ጨዋታ እንጂ ከቦ ስራ እንጂ በደቦ፣ ፍቅር አይሆን በጅምላ
መርጠሽ ለወደድሽው ፈቅደሽ ምትቀንሽው ተቀበይ ይሄ አላ (ተቀበይ)
አንድ አለብሽ፣ ቀን ጠባቂ የፀብ ጓደኛ
ሁለት እንኪ፣ ልክም ልብም ቢስ ፌዘኛ
ሶስት አለብሽ፣ ያሉ አትወስዳትም ካለኛ
አለኝ የግሌ አራተኛ በሩቁ የድሮ ፍቅረኛ
ጠበቃሽ እንድሆን፣ አንቺም ገዳም
ዋስሽ እኔ እንድሆን፣ አንቺም ገዳም
ጠበቃሽ እንድሆን፣ አንቺም ገዳም
ዋስሽ እኔ እንድሆን፣ አንቺም ገዳም
ሸግዬ (አንቺም ገዳም)
አንቺዬ (አንቺም ገዳም)
ሆድዬ (አንቺም ገዳም)
አንቺዬ (አንቺም ገዳም)
ወዳጅማ ወዳጅ ነው አይደል ሁሉ ሚገፋ
ህብረት አለኝ ከናንተ si mi casa, su casa
ያደረግሽው ለፍቅርሽ ባይቆጠር ከውለታ
ያከበርሽው ሊያከብርሽ ልቤ አምጥቷል ስጦታ
አንድ እንኪ፣ ፍቅር ከወረት የፀዳ
ሁለት እንኪ፣ እምነት ሊስት የማይዳዳ
ሶስት እንኪ፣ ቀልብ የማይፈርድ የሚረዳ
ምን ልታዘዝ የሚል ጓዳ ሁሌ እንዳዲስ እንደ እንግዳ
ጠበቃሽ እንድሆን፣ አንቺም ገዳም
ዋስሽ እኔ እንድሆን፣ አንቺም ገዳም
ጠበቃሽ እንድሆን፣ አንቺም ገዳም
ዋስሽ እኔ እንድሆን፣ አንቺም ገዳም
ጠባቂሽ ሆኛለው (አንቺም ገዳም)
አነ ዋሀስ አለው (አንቺም ገዳም)
ጠበቃሽ ሆኛለው (አንቺም ገዳም)
አነ ዋሀስ አለው (አንቺም ገዳም)
ሸጌ ሸጌ
ሸጌ ሸጌ
ሸጌ ሸጌ
ሸጌ ሸጌ