Skip to content

swinging addis - tessassategn eko bahta gebre heywet

Popularity · Low

YouTube

Searching YouTube...

Lyrics

በፍቅርሽ ሰንሰለት ታሰረና ልቤ በፍጹም አቃተኝ መናገር አስቤ አንቺን ሳስታውስሽ እምባዬ እየመጣ እህል ውሃ ጠላው ገባውይኝ ውስጥ ጣጣ ምን ትጠቀሚያለሽ ብሞት ባንቺ ፍቅር ተይ አብረን እንሁን ማመንታትሽ ይቅር ምን ትጠቀሚያለሽ ብሞት ባንቺ ፍቅር ተይ አብረን እንሁን ማመንታትሽ ይቅር የማውቀው ሰው ሁሉ ተሳሳተኝ እኮ በፍቅርሽ ማዕበል ናላዬ ታውኮ የማውቀው ሰው ሁሉ ተሳሳተኝ እኮ በፍቅርሽ ሰንሰለት ታሰረና ልቤ በፍጹም አቃተኝ መናገር አስቤ አንቺን ሳስታውስሽ እምባዬ እየመጣ እህል ውሃ ጠላው ገባውይኝ ውስጥ ጣጣ እህል ውሃ ጠላው ገባውይኝ ውስጥ ጣጣ በፍቅርሽ ማዕበል ናላዬ ታውኮ የማውቀው ሰው ሁሉ ተሳሳተኝ እኮ በፍቅርሽ ማዕበል ናላዬ ታውኮ የማውቀው ሰው ሁሉ ተሳሳተኝ እኮ በፍቅርሽ ሰንሰለት ታሰረና ልቤ በፍጹም አቃተኝ መናገር አስቤ አንቺን ሳስታውስሽ እምባዬ እየመጣ እህል ውሃ ጠላው ገባውይኝ ውስጥ ጣጣ