Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
ሰላም
Daniel Amdemichael
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
በአምሳልህ የተሠራ ይሄ ሰው ክቡር ነው
መራብ መሰደዱ መሞቱ ለምን ነው?
ምድራችንን ማራት እባክህ አምላካችን
ንስሃ እንገባለን በፊትህ ሁላችን
ሰላም
ሰላም
ሰላም
ሰላም
ለምድራችን
ስለ አባቶች በደል ማረን እንላለን
ስለ ልጆች በደል ማረን እንላለን
ጦርነት ከምድር ጩኸት ዋይታው ያብቃ
ጨለማችን በርቶ በሰላም ይተካ
ሰላም
ሰላም
ሰላም
ሰላም
ለምድራችን
ሰላም
ሰላም
ሰላም
ሰላም
ለምድራችን
የሰላሙን አየር ሁሉም ተጠምቶታል
ጦርነት ስደት ጆሮው ሰልችቶታል
የሰላም አለቃ ሁሉም በእጅህ ነው
ምድራችንን ማራት ሰላሟ በአንተ ነው
ሰላም
ሰላም
ሰላም
ሰላም
ለምድራችን
ትምክህት እልሃችን ይራቅ