Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Arada Larada
Lij Michael
Popularity · Low
+
Original
0
0
YouTube
Searching YouTube...
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
Yo' ልጅ ማይክ (ልጅ ማይክ)
ሁኔ (ሁኔ) yeah
እንሂድ!
አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና
(አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና)
አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና
(አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና)
አይ መቼም ይታወቃል ያራዳ ልጅ ሙድ
ጨዋታ ከያዘ መሸቶ ይነጋል ሌቱ
አሪፍ ያራዳ ልጅ ሁለት ቺከ ከጎኑ
ጭዋታው አንዳይደብር ሰወ ያነቃቃሉ
ሰዓቱ ደረሰ የሴቶቹ መምጫ
የሚለበሱት ቀሚስ የሚያረጉት ጫማ
በቆንጆ ሀበሻዊ ከተማ ተንጫጫ
አኔስ እድለኛ ተውልዴ አራዳ
ሰምሽ ማን ነው ብዬ ብጠጋ ወደስዋ
ያንተ ማን ይባላል እኔን በለኝ ቱቱ
አሳይታኝ ሄደች ቢራቢሮ ታቱ
አረ ይህ ቁንጅና አረ ይህ ሰዉነት
አቦ ከይን ያውጣሽ አረ አንቺስ ሁኚበት
ቆንጆ ይሞጎሳል አንወድም ምቀኛ
እኛ ላማረብን እሱ እንቅልፍ አይተኛ
እንግድያውስ ጎበዝ ጎበዝ ተረዳዳ
ችክዋን እቅፍ አርገህ ጨፍር እስኪ ነጋ
ለምቀኛ የለም ቦታ ለወረኛ እኛ አንተኛ
ሰብ ይሰማ የለም ሆይ ከጥግ እስከ ጥግ
ቆንጆ የወደደ ሲሸረብበት
እስዋ ሞናሊዛ የሰው መድሃኒት
አይበግራት ተንኮል ንፁህ ኢትዮጵያዊት ንገረኝ ካልክማ (ዮ)
አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና
(አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና)
አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና
(አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና)
አይ አልወጣ ተራራ አልወረደ ሜደ
ምን ያስፎክረዋል እንደ ጀግና አርበኛ
ድሮም ያስታውቃል ያበሻ ልጅ ደሙ
ለወደደው ጎራ ለጠላዉ መራራ
አስጠንቅቀዉ ጎበዝ እኞ አንወድም ጉራ
እራፐር ከሆነ እራፕ ያድርግ እንደኛ
የምን ሽለላ ነው እያሉ አንደኛ
አኛ ጀምረነው ሂፓፕ በአማርኛ
እግዚሄር ያሳያቹ የምያወራው ሌላ
እንዴት የታሰባል አራዳ ሽወዳ
መቼም አይጠበቅ በግ ቀበሮ አንዲገድል
የሆነው ሆነ እና ይሀው ተያየና
መልሰን ወሰድነው ዙፋፋ እንደገና
እስኪ ከፈት ከፈት እኛ ነን ተረኛ
ልጅ ማይክና MC የዜማ መለኛ
ጭዋታዉ ያማረ እንዲህ ባገርኛ
ቆንጆ ተሰባስቦ ቢመጣ ወደኛ
መቼም አይጠፋውም የሰዉ ነገረኛ
አቦ ይሰውራችሁ፣ በለው ተባበለው የሰርቡን ሴራ
ለሙዚቃው እድገት ሰንል ደፋ ቀና
መስልዋቸው ነበር እኛ እማ ምንተኛ
አጣምረው ቁጭ አሉ አንዴ ዘፈኑና
እንደሱ እማ አይደለም
አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና
(አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና)
አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና
(አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና)
እስኪ ላሞግስሽ ደግሞ የኔ ቆንጆ
አማልቶ ሰጠቶሻል ሀበሻዊ አርጎ
ይበቃሻል ሰሙ የምን ቅባት ሽቶ
ኢትዮጵያዊት መሆን ደግሞ ከት ተገኝቶ
ስትፈልጊ ጥለት ስትፈልጊ ስከርት
ለብሰሽ ተራመጂ እኛ እንመስከርበት
የት አለ አልጀዚራ የታለ BBC
CNNም የምጣ የጠይቁሽ እንጂ
አንቺም ንገርያቸው ብለሽ ሀበሻዊ፣ ኤዬ
ለምን ኩፉ ኩፉ ዘገበው በሙሉ
ቆንጆ ባገር ሞልቶ እሱንም የንገሩ
አይወድም መሰለኝ አለ ሲባል ጡሩ
ለነሱ ዘገባ እኛ አፈር ልንገባ
እሱ ድሮ ቀረ ተነቃ አሁንማ
ቆንጆ በቁንጅና ዜመኛው በዜማ
ሊቁ በተምሮ ዘቡ በጥበቃ
ጎበዝ እንሯራጥ ሰኣት የለንማ
አህ አህ አህ አህ ነይማ ነይማ (ለልጅ ማይክ)
እረ አንቺን የኔ አይናማ፣ ኣር አንቺን የኔ አይናማ
እረ አንቺን የኔ አይናማ (እስቲ በለዉ)
አበብሽ አበባ ያለዉ ከተማ
አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና
(አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና)
አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና
(አራዳ ላራዳ መቼ ይሸዋወድና)