Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Sèlamtayé Yedrès
Tilahun Gèssèssè
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ሠላምታዬ ይድረስ ናፍቆቴን ያስረዳ
በትዝታ ጭነት ስንት አንደምጎዳ
ሠላምታዬ ይድረስ ናፍቆቴን ያስረዳ
በትዝታ ጭነት ስንት አንደምጎዳ
ዘወር ብዬ ሳየው ትዝሲለኝ የጥንቱ
ያ ያሳለፍነው ቀን ሲሰማኝ በብርቱ
ሀዘኑን ደስታውን ብዙ በማሰቤ
ትዝታው ምግብ ሆኖ አልቀረም መጥገቤ
ፊቴ ድቅን ሲል ያ ሳቅ ያ ጨዋታ
መንፈሴ ይመላል በከባድ ትዝታ
ፊቴ ድቅን ሲል ያ ሳቅ ያ ጨዋታ
መንፈሴ ይመላል በከባድ ትዝታ
በሀገር ርቀት ምን ብንራራቅም
ለረጅም ጊዜያት ተያይተን ባናውቅም
ምንም ቢሆንብኝ ትዝታው ሠቀቀን
ማንም አይሰርዘው ያ ያለፈውን ቀን
ሠላም ሠላም ብዬ መልዕክቴን ልኬአለሁ
መልሱ እስኪደርሰኝ እተባበቃለሁ
ሠላም ሠላም ብዬ መልዕክቴን ልኬአለሁ
መልሱ እስኪደርሰኝ እተባበቃለሁ
መልሱ እስኪደርሰኝ እተባበቃለሁ