Skip to content

Addis Ababa Bété

Popularity · Low

Listen

YouTube

0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced

Lyrics

አአአአሁንም ቅድምም ታስካካለች ዶሮ እኔ አንቺን ማግኘቴ ህልም ነዉ ዘንድሮ እኔ አንቺን ማግኘቴ ህልም ነዉ ዘንድሮ ህልም ነዉ ዘንድሮ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ኸረ እንዲያዉ ይመኙሻል ኸረ እንዲያዉ ይመኙሻል ኸረ እንዲያዉ ይመኙሻል ኸረ እንዲያዉ ይመኙሻል በምኞት ይጓዙ ወዴት ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል ያገኙሻል የየየየሆዴን በሆዴ የአፌን በእንጉርጉሮ ልግለፅልሽ እንጂ አልሆነም ዘንድሮ ልግለፅልሽ እንጂ አልሆነም ዘንድሮ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ፒያሳን ጉለሌን መርካቶን ጨምሮ ስፈልግሽ መሸ ነይልኝ ዘንድሮ ስፈልግሽ መሸ ነይልኝ ዘንድሮ ነይልኝ ዘንድሮ ነይልኝ ዘንድሮ አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ አንቺን ፈልጌ መጣሁ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ ከቤቴስ መች መጣሁ መች መጣሁኝ መች መጣሁኝ መች መጣሁኝ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ አዲስ አበባ ቤቴ ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ አለች ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ