Skip to content

Zim Atabzi

Popularity · Low

Listen

YouTube

0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced

Lyrics

ወይ መታደል ውበት ያደላት ለዛን ጨምሮ ይናፍቃል አንደበቷ ማር አይሰለች አድሮ በይ ተጫወች እንደ ልማድሽ ሁሉን አፍዢ ወርቅ አይደለም ባንቺ ነሀስ ነው ዝምታ አታብዢ ወይ መታደል ውበት ያደላት ለዛን ጨምሮ ይናፍቃል አንደበቷ ማር አይሰለች አድሮ በይ ተጫወች እንደ ልማድሽ ሁሉን አፍዢ ወርቅ አይደለም ባንቺ ነሀስ ነው ዝምታ አታብዢ እንዲህ ነው መታደል እንዲህ ነው ተፈጥሮ ማይጠገብ ለዛ ሲያወራ ውሎ አድሮ ዝምታ ወርቅ ነው ሲባል የነበረ ለካስ ጨዋታ ነው ከወርቅ የከበረ ብርሃን አድርጎሽ ሁሉን አድማቂ አስኪ ተጫወች ቤቱን አድምቂ ሲሰማሽ ውሎ ሰው በዝምታ ቀልቡን ያጣዋል የማታ ማታ ባንቺ አየን የአንድዬን ስራ ያለ እንከን እንደሚሰራ ፈጣሪ ተራቆብሻል ጥበቡን ማሳያ አርጎሻል ባንቺ አየን የአንድዬን ስራ ያለ እንከን እንደሚሰራ ፈጣሪ ተራቆብሻል ጥበቡን ማሳያ አርጎሻል ወይ መታደል ውበት ያደላት ለዛን ጨምሮ ይናፍቃል አንደበቷ ማር አይሰለች አድሮ በይ ተጫወች እንደ ልማድሽ ሁሉን አፍዢ ወርቅ አይደለም ባንቺ ነሀስ ነው ዝምታ አታብዢ ወይ መታደል ውበት ያደላት ለዛን ጨምሮ ይናፍቃል አንደበቷ ማር አይሰለች አድሮ በይ ተጫወች እንደ ልማድሽ ሁሉን አፍዢ ወርቅ አይደለም ባንቺ ነሀስ ነው ዝምታ አታብዢ ምን ተሰጥቶሽ ውበት ከሰው የተለየ ሁሉም ፈዞ ቀረ ውበትሽን እያየ መጣሪያ አጣሁልሽ ማን ልበልሽ ደሞ ከምን ከምን ይሆን የሰራሽ ቀምሞ ብርሃን አድርጎሽ ሁሉን አድማቂ አስኪ ተጫወች ቤቱን አድምቂ ሲሰማሽ ውሎ ሰው በዝምታ ቀልቡን ያጣዋል የማታ ማታ ባንቺ አየን የአንድዬን ስራ ያለ እንከን እንደሚሰራ ፈጣሪ ተራቆብሻል ጥበቡን ማሳያ አርጎሻል ባንቺ አየን የአንድዬን ስራ ባንቺ አየን የአንድዬን ስራ ያለ እንከን እንደሚሰራ ፈጣሪ ተራቆብሻል ጥበቡን ማሳያ አርጎሻል ባንቺ አየን የአንድዬን ስራ ያለ እንከን እንደሚሰራ ፈጣሪ ተራቆብሻል ጥበቡን ማሳያ አርጎሻል ባንቺ አየን የአንድዬን ስራ