Skip to content

Yene Shega

Popularity · Low

Listen

YouTube

0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced

Lyrics

አንቺዬ የኔ ሸጋ አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ ስሜትሽን ሳትደብቂው እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው አንቺዬ የኔ ሸጋ አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ ስሜትሽን ሳትደብቂው እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው ፍቅር ነው ወይ ጥላቻ እንዲህ የሚያደርግ እስኪ ለብቻ ይልቅስ ጠጋ በይኝ በሩቅ እየፈራሽ አትሽሺኝ ሳፈቅርሽ እኔ ስወድሽ ለምንድነው አንቺ የምትሸሺኝ ይልቁኝስ እንቀራረብ በሩቅ ብቻ አንተሳሰብ ፍቅር ነው ወይ ጥላቻ እንዲህ የሚያደርግ እስኪ ለብቻ ይልቅስ ጠጋ በይኝ በሩቅ እየፈራሽ አትሽሺኝ ሳፈቅርሽ እኔ ስወድሽ ለምንድነው አንቺ የምትሸሺኝ ይልቁኝስ እንቀራረብ በሩቅ ብቻ አንተሳሰብ ጠጋ ጠጋ ደበስበስ አቀፍ አርጊኝ ይበለኝ ደስ እንጫወት ስለፍቅር ሀሳብና ትካዜው ይቅር የሀሳብሽን ንገሪኝ ተመልክተሽ አትፈሪኝ ለብቻችን ሰው ሳይሰማ ተነጋግረን እንስማማ አንቺዬ የኔ ሸጋ አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ ስሜትሽን ሳትደብቂው እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው አንቺዬ የኔ ሸጋ አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ ስሜትሽን ሳትደብቂው እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው ከአንጀቴ ልንገርሽ እኔ በጣም ነው የምወድሽ መውደድሽ ተደብቆ እስከመቼ ይኖራል ታምቆ እኔም ያንቺን አንቺም የኔን ተወያይተን ተነጋግረን ካንቺ ሌላ ካንቺ በቀር እንባባል ስለፍቅር ከአንጀቴ ልንገርሽ እኔ በጣም ነው የምወድሽ መውደድሽ ተደብቆ እስከመቼ ይኖራል ታምቆ እኔም ያንቺን አንቺም የኔን ተወያይተን ተነጋግረን ካንቺ ሌላ ካንቺ በቀር እንባባል ስለፍቅር ልስማማ እንጂ ሀሳብሽን እሺ ብለሽ መወሰንሽን በምን ቋንቋ ነግሬሽ ፍላጎቴን ልግለፅልሽ አልገባኝም ሁኔታሽ ጥላቻ ነው ወይስ ወደሽኝ በፍላጎት እንፋቀር ተፈራርተን ሁሉም እንዳይቀር አንቺዬ የኔ ሸጋ አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ ስሜትሽን ሳትደብቂው እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው አንቺዬ የኔ ሸጋ አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ ስሜትሽን ሳትደብቂው እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው አንቺዬ የኔ ሸጋ አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ ስሜትሽን ሳትደብቂው እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው አንቺዬ የኔ ሸጋ አረፍ በይ ቁጭ በይ ነይ እናውጋ ስሜትሽን ሳትደብቂው እስኪ ፍላጎትሽን ልወቀው