Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Techewach Nech Chebcheb
Melkamu Tebeje
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ተጫዋች ነች ቁመተ ለግላጋ
እስክስታዋ ፍፁም ድንቅ ሸጋ
ታፈዛለች ትኩር ብሎ ላያት
ስትጨፍር በጣም አስደሳች ናት
ፈገግታዋ ልብን ይማርካል
እስክስታዋ መንፈስ ያስደስታል
በጠቅላላ ለመድረክ ዕንቁ ነች
ስትጫወት ልብ ትሰርቃለች
ቸብ ቸብ አርጉላት ትታይ እስክስታዋ
እንመልከት እሷን ትዉረግረግ ሸጋዋ
ቸብ ቸብ አርጉላት ትታይ እስክስታዋ
እንመልከት እሷን ትዉረግረግ ሸጋዋ
ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ
ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ
በእረፍት ቀን ከስራ በኋላ
ስንጨፍር በደስታ በተድላ
እሷ ካለች በመሃከላችን
እጥፍ ድርብ ይሆናል ደስታችን
ልዩ ስሜት ያሳድራል መልኳ
ጭፈራዋ እስክስታ አነካኳ
በዚያ ቁመት ስትል ጎንበስ ቀና
የጨመተን ነች የምታዝናና
ቸብ ቸብ አርጉላት ትታይ እስክስታዋ
መድረኩን ተዉላት ትዉረግረግ ሸጋዋ
ቸብ ቸብ አርጉላት ትታይ እስክስታዋ
መድረኩን ተዉላት ትዉረግረግ ሸጋዋ
ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ
ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ
ተጫዋች ነች ቁመተ ለግላጋ
እስክስታዋ ፍፁም ድንቅ ሸጋ
ታፈዛለች ትኩር ብሎ ላያት
ስትጨፍር በጣም አስደሳች ናት
ፈገግታዋ ልብን ይማርካል
እስክስታዋ መንፈስ ያስደስታል
በጠቅላላ ለመድረክ ዕንቁ ነች
ስትጫወት ልብ ትሰርቃለች
ቸብ ቸብ አርጉላት ትታይ እስክስታዋ
መድረኩን ተዉላት ትዉረግረግ ሸጋዋ
ቸብ ቸብ አርጉላት ትታይ እስክስታዋ
እንመልከት እሷን ትዉረግረግ ሸጋዋ
ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ
ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ
በእረፍት ቀን ከስራ በኋላ
ስንጨፍር በደስታ በተድላ
እሷ ካለች በመሃከላችን
እጥፍ ድርብ ይሆናል ደስታችን
ልዩ ስሜት ያሳድራል መልኳ
ጭፈራዋ እስክስታ አነካኳ
በዚያ ቁመት ስትል ጎንበስ ቀና
የጨመተን ነች የምታዝናና
ቸብ ቸብ አርጉላት ትታይ እስክስታዋ
መድረኩን ተዉላት ትዉረግረግ ሸጋዋ
ቸብ ቸብ አርጉላት ትታይ እስክስታዋ
መድረኩን ተዉላት ትዉረግረግ ሸጋዋ
ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ
ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ፣ ቸብ ቸብ