Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Lebé antchin alèna / air gouragué
Tchista Band
,
Mèllèssè Bongèr
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ልቤ አንቺን አለና ሆሆይ
ፍቅርሽ ፀንቶብኛል
ልቤ አንቺን አለና ሆኦይ
ፍቅርሽ ፀንቶብኛል
ድንገት ስትለዪኝ ሆኦይ
ትዝታ ይሰማኛል
እህል አይበላም ዎ. ይ
ብሎ ያማኛል ሰው
እህል አይበላም ዎ. ይ
ብሎ ያማኛል ሰው
መውደድን ያላየ ሆ. ይ
ፍቅርን ያልቀመሰው
ፍቅርን ያልቀመሰው
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳ. ማ. ይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
እህህ... ገላዬ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
አንቺን ሳሰላስል
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ቀንና ሌሊት
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ልቤ እረፍት አጥቶብሽ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ተይ እዘኚለት
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
በእኔ በወዳጅሽ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
በፍቅር ጨክነሽ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ምነው በቀጠሮ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ሳትመጪ ቀረሽ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ሆይ ሆይሆይ
ልቤ አንቺን አለና ሆሆይ
ፍቅርሽ ፀንቶብኛል
ልቤ አንቺን አለና ሆኦይ
ፍቅርሽ ፀንቶብኛል
ድንገት ስትለዪኝ ሆኦይ
ትዝታ ይሰማኛል
እህል አይበላም ዎ. ይ
ብሎ ያማኛል ሰው
እህል አይበላም ዎ. ይ
ብሎ ያማኛል ሰው
መውደድን ያላየ
ፍቅርን ያልቀመሰው
ፍቅርን ያልቀመሰው
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳ. ማ. ይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
ዳማይ ዳማይ ዳማይ
እህህ... ገላዬ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ስለፍቅር ብዬ
ገላዬ ኦሆሆይ
አንቺዬ...
እማፀንሻለሁ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ብቅ በይ አንቺዬ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
እጐዳብሻለሁ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ስለፍቅር ብዬ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
እማፀንሻለሁ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
አንቺን ተራርቄ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
እንዴት እከርማለሁ
ገላዬ ኦሆሆይ
ገላዬ...
ሆይ ሆይሆይ
ጉራጊኛ...
ጉራጊኛ በመጫወት ላይ...
መላኩ ሥዩም