Yihew Sewyew
Popularity · Low
Listen
YouTube
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
ብስሬ ሆይ ነገሩ እንዴት ነው እንዴት ነው
ባየው ባየው ባየው እውነት ነው አንተው እንዳልከው ነው
ባየው ባየው እንዳልከኝ እኔም ነኝ
ፍቅር በፍቅር ነኝ
ምን ትፈልጊያለሽ አንቺ ልጅ
ከዚህ በላይ ፍቅርን ሚያበጃጅ
አለ ብሎ ከዚህ በላይ ማሰብ
ድካም ነው ይበጃል መሰብሰብ
አለ በርግጥ በየ እቤቱ ሸጋ
ሀገሩ ላይ ሲመሽም ሲነጋ
አለ በጣም በየጎጆ ጎጆ
ግን አይሆን የቆንጆዎች ቆንጆ
ይኸው አንቺን ነው
ይኸው ሰውዬው
ይኸው ሰውዬው
ተመልከች ቀርበሺኝ ውስጤን
አቀባበል ፍቅርን አሰጣጤን
ከዚህ በላይ አለ ብሎ ማሰብ
ድካም ነው ይበጃል መሰብሰብ
ምድር ላይ እንዳረጋገጥኩት
ይገባሻል ብዬም የወሰንኩት
ታምኜ የምኖር ላመነኝ
ለፍቅር የምመች ሰው ነኝ
ይኸው አንቺን ነው
ይኸው ሰውዬው
ይኸው ሰውዬው
እንዳልሰማ እንዳላየ ለምን ብለሽ
ወዳጅሽን አፍቃሪሽን ትሸሺያለሽ
እንዳልሰማ እንዳላየ ለምን ብለሽ
ወዳጅሽን አፍቃሪሽን ትሸሺያለሽ
አለ ብሎ ማሰብ ከዚህ በላይ
ድካም ነው ይላል በሰማይ ላይ
ከዚህ ሌላም ቁንጅናን ለማየት
እንዳልኩሽ በሽ ሰማይ ቤት
ፍልቅልቅ ያለ ቁንጅናማ
የቀይ ዳማ ሴቶቹጋማ
ቁንጅና ብሎ ዝም ባክሽ
እባክሽ ውብ ነሽ
የብስርዬ እናት ተከሰሻል
ልጁን ማን ውለጅ ብሎሻል
የልቷ እናት ነው አሉ አሉ
ምን ትፈልጊያለሽ አንቺ ልጅ
ከዚህ በላይ ፍቅርን ሚያበጃጅ
አለ ብሎ ከዚህ በላይ ማሰብ
ድካም ነው ይበጃል መሰብሰብ
አለ በርግጥ በየ እቤቱ ሸጋ
ሀገሩ ላይ ሲመሽም ሲነጋ
አለ በጣም በየጎጆ ጎጆ
ግን አይሆን የቆንጆዎች ቆንጆ
ይኸው አንቺን ነው
ይኸው ሰውዬው
ይኸው ሰውዬው
እንዳልሰማ እንዳላየ ለምን ብለሽ
ወዳጅሽን አፍቃሪሽን ትሸሺያለሽ
ይኸው አንቺን ነው
ይኸው ሰውዬው
ይኸው ሰውዬው
ይኸው ሰውዬው
ይኸው ሰውዬው
ይኸው ሰውዬው