Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Kebrara
ሚካያ በሀይሉ
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
የማነህ ቀብራራ የጌታ ልጅ መሳይ
የማነህ ቀብራራ የጌታ ልጅ መሳይ
ለሌላ እንዳይመስልህ አንተን ቆሜ ሳይ
የማነህ ቀብራራ የጌታ ልጅ መሳይ
የማነህ ቀብራራ የጌታ ልጅ መሳይ
ለሌላ እንዳይመስልህ አንተን ቆሜ ሳይ
የእውነት አምላክ ይፍረድብኝ
በልቤ ምኞት ቢገኝብኝ
የእውነት አምላክ ይፍረድብኝ
በልቤ ፍቅርህ ቢገኝብኝ
የልቤን ሀሳብ አምላክ ይየው
ሰውማ ይሄን መች ሊለየው
መላ አቋምህን ተመልክቻለሁ
ሌላውን ለሰው ሄድኩኝ ትቸው
የእውነት አምላክ ይፍረድብኝ
በልቤ ምኞት ቢገኝብኝ
የእውነት አምላክ ይፍረድብኝ
በልቤ ፍቅርህ ቢገኝብኝ
አይንን ሚያፈዘው ፀሀይ ውበትህ
አጀብ አልኩ እንጂ በሰውነትህ
አልጎመጀሁም ባንተ ቁመና
ፊትህ አልቆምኩም ፍቅርን ልመና
እዩት ሲያሞላቅቀው
እዩት ሲያመፃድቀው
እዩት ሲያንቀባርረው
ይብላኝ ለምታፈቅረው
እዩት ሲያሞላቅቀው
እዩት ሲያመፃድቀው
እዩት ሲያንቀባርረው
ይብላኝ ለምታፈቅረው
እዩት-እዩት-እዩት-እዩት
እዩት-እዩት-እዩት-እዩት
አለ አይደለም ትንሽ ቀብረር
አለ አይደለም ቀብረር
አለ አይደለም ትንሽ ቀብረር
የማነህ ቀብራራ የጌታ ልጅ መሳይ
የማነህ ቀብራራ የጌታ ልጅ መሳይ
ለሌላ እንዳይመስልህ አንተን ቆሜ ሳይ
የማነህ ቀብራራ የጌታ ልጅ መሳይ
የማነህ ቀብራራ የጌታ ልጅ መሳይ
ለሌላ እንዳይመስልህ አንተን ቆሜ ሳይ
የእውነት አምላክ ይፍረድብኝ
በልቤ ምኞት ቢገኝብኝ
የእውነት አምላክ ይፍረድብኝ
በልቤ ፍቅርህ ቢገኝብኝ
ኩራትህ በዝቶ ባትል ቀብረር
ተፈጥሮህ ሁሉ ያምር ነበር
ግልፁን ቀርቤ ውብነህ ስልህ
ልቤ ከጅሎህ እንዳይመስልህ
የእውነት አምላክ ይፍረድብኝ
በልቤ ምኞት ቢገኝብኝ
የእውነት አምላክ ይፍረድብኝ
በልቤ ፍቅርህ ቢገኝብኝ
እንዲየው ባድናቆት ባስተውልህም
ቀልቤን ለገላህ አልጣልኩልህም
አፍቅሬም አይደል ቁሜ ማድነቄ
አቻ እመርጣለሁ ላወዳደቄ
እዩት ሲያሞላቅቀው
እዩት ሲያመፃድቀው
እዩት ሲያንቀባርረው
ይብላኝ ለምታፈቅረው
እዩት ሲያሞላቅቀው
እዩት ሲያመፃድቀው
እዩት ሲያንቀባርረው
ይብላኝ ለምታፈቅረው
እዩት-እዩት-እዩት-እዩት
እዩት-እዩት-እዩት-እዩት
እዩት-እዩት-እዩት-እዩት (ቀብረር ትንሽ ቀብረር፣ ቀብረር ትንሽ ቀብረር)
እዩት-እዩት-እዩት-እዩት (ቀብረር ትንሽ ቀብረር፣ ቀብረር ትንሽ ቀብረር)
አለ አይደለም ትንሽ ቀብረር
አለ አይደለም ቀብረር
አለ አይደለም ትንሽ ቀብረር