Skip to content

Senay

Abel G Rasmitat
Popularity · Low

Listen

YouTube

0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced

Lyrics

አመለ ወርቅ ነሽ አመለ ሸጋ ቀና ያላት ሴት ድንቅ ውበት አብረክራኪ ቁመና የሺ እመቤት ነች እኔም የሺ አለቃ ነኝ በጭራሽ አልፈቅድም በክፋ አይን እንዲያዪብኝ ምን አስነክታው ነው ይላል ሰዉ ምን አስቀምሳው ነው አዎ ስር ስርሽ ቢያየኝ ሁሌ ስር ስርሽ ቢያየኝ ሁሌ መርቆሽ ሰጦኛል መርጦ እኔን አይቶልኝ መሻት የልቤን ፍላጎቴን የዉስጤን አይቶልኝ መሻት የልቤን አመለ ወርቅ ነሽ አመለ ሸጋ ቀና ያላት ሴት ድንቅ ውበት አብረክራኪ ቁመና የሺ እመቤት ነች እኔም የሺ አለቃ ነኝ በጭራሽ አልፈቅድም በክፋ አይን እንዲያዪብኝ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ አዎ ሰናይ አዎ ሰናይ ያላት ልጅ ነች እሷ ወርቅ ፀባይ ሰናይ ይገባታል ብሆን ከዚ በላይ ሰናይ ሰናይ አዎ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ አዎ ሰናይ አዎ You call me baby I call you mama We justify our love just like the song by Madonna You got the whole enchilada Many things I'm really proud of And they say we wouldn't last It's just a shame, they ever doubt us And I wanna give you my time Instead of buying you some flowers Cuz you pretty like a rose And I can water you for hours Just the thought of it I know it got you moaning So you woke me from my sleep You kissed my head you said good morning You got me.. caught up in the moment I'm looking at you Biting on your lip Now my shit is hard just like a statue No questions for me to ask you You already got the memo You told me to play some music So I popped one of my demos And as we lay low Exchanging love faces There's nothing I won't do To satisfy you on daily basis Cuz girl you're Amazing you truly shine One of a kind Baby girl yess ii አመለ ወርቅ ነሽ አመለ ሸጋ ቀና ያላት ሴት ድንቅ ውበት አብረክራኪ ቁመና የሺ እመቤት ነች እኔም የሺ አለቃ ነኝ በጭራሽ አልፈቅድም በክፋ አይን እንዲያዪብኝ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ ሰናይ አዎ ሰናይ አዎ አመለ ወርቅ ነሽ አመለ ሸጋ ቀና ያላት ሴት ድንቅ ውበት አብረክራኪ ቁመና የሺ እመቤት ነች እኔም የሺ አለቃ ነኝ በጭራሽ አልፈቅድም በክፋ አይን እንዲያዪብኝ