Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Qetero
አቤል ሙሉጌታ
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ለፍቅርሽ ቀጠሮ ቀጠሮ ቀጠሮ
ለፍቅርሽ ቀጠሮ ቀጠሮ ቀጠሮ
በኔዉ ጦስ ነዉ በኔ ኦ በኔዉ ጦስ
ስዞር የዋልኩት እኔ ስሄድ ስመለስ
በኔዉ ጦስ ነዉ በኔ ኦ በኔዉ ጦስ
ስዞር የዋልኩት እኔ ስሄድ ስመለስ
አአአ አአአ አአአ
ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ
ምነዉ በቀረብኝ እኔ ቀድሞዉኑ በተዉኩት
ጊዜ ሰዓቱን ላላሮጠዉ በፍቃዴ እንዳሻሁት
ልግመኛ ነዉ ይለግማል ወይ አይሰጠኝ ወይ አይሄድ
ለጓጓለት ለናፈቀዉ ልማዱ ነዉ ማሳበድ
ለፍቅርሽ ቀጠሮ ቀጠሮ ቀጠሮ
ለፍቅርሽ ቀጠሮ ቀጠሮ ቀጠሮ
በኔዉ ጦስ ነዉ በኔ ኦ በኔዉ ጦስ
ስዞር የዋልኩት እኔ ስሄድ ስመለስ
በኔዉ ጦስ ነዉ በኔ ኦ በኔዉ ጦስ
ስዞር የዋልኩት እኔ ስሄድ ስመለስ
አአአ አአአ አአአ
ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ
ከመስኩ ና ካልሽኝ ቦታ
ስንቃጠር ለጫወታ
ይቅር ባልኩሽ ይሻል ነበር
ከሰዓቱ ጋር ከምፋጠጥ
አስቀድሜዉ ልሙላዉና
እርዱኝ ባልኩኝ እንደገና
ግን ዞር ብዬ ላላስተዉል
የኔ ባረግ ምንድነዉ
ለፍቅርሽ ቀጠሮ
አአአ አአአ አአአ
ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ
አአአ አአአ አአአ
ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ ኦኦኦኦ