Skip to content

Min Tesemah

Popularity · Low

Listen

YouTube

0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced

Lyrics

እስቲ ልጠይቅህ ንገረኝ ስሜትክን ምን እንደተሰማህ ስቀር በፍቅርህን ሄደህ ወደኋላ ተመልሰህ ለአፍታ አስታዉሰህ ንገረኝ ያችን ቅፅበት ብቻ ላስብበት ብዬ ስመልስህ እኔ ትተኸዉ እንዳትቀር ይቅር ነስቶህ ወኔ ይሆናል አይሆንም ሁለት ልብ ተከፍሎ ለፍቅርህ ስስማማ ምን ተሰማህ አንተ ማንም በሌለበት እኔና አንተ ብቻ የፍቅር መሰዋት ልትሰዋ ስትመጣ በሀዘንና ደስታ ተሞልቶ ገፅታ ምን ተሰማህ አንተ እሽ የልኩህ ለታ ማንም በሌለበት እኔና አንተ ብቻ የፍቅር መሰዋት ልትሰዋ ስትመጣ በሀዘንና ደስታ ተሞልቶ ገፅታ ምን ተሰማህ አንተ እሽ የልኩህ ለታ አይኖቼን እያየህ በጉጉት በስጋት ሆድህ ባር ባር ሲለዉ መልሴን ስትናፍቃት ምን እንደተሰማህ ንገረኝ በሞቴ እሺ የሚለዉን ቃል ሲያወጣ አንደበቴ ፊት እየነሳሁህ ያገባኸኝ መስዬ ከቶ ምን ተረዳህ ሲመጣ እሽታዬ ችለህ ስትጠብቀኝ መልሴን ናፍቆ ጆሮህ ምን ትለኝ ነበረ እምቢ ብልህ ኖሮ እንቅልፍ እንደሌለህ ደጋግመህ ስትነግረኝ ሀሳብህ እንደሆንኩ ሰርክ ስታስረዳኝ መልሴን ሳዘገየዉ እያልኩ ነገ ዛሬ እሽ ባልኩህ ሰዓት ምን ተሰማህ ፍቅሬ እንቅልፍ እንደሌለህ ደጋግመህ ስትነግረኝ ሀሳብህ እንደሆንኩ ሰርክ ስታስረዳኝ መልሴን ሳዘገየዉ እያልኩ ነገ ዛሬ እሽ ባልኩህ ሰዓት ምን ተሰማህ ፍቅሬ