Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Akalat
ብስራት ሱራፌል
Popularity · Low
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ስፍስፍ አረገኝ ስፍስፍ አረገኝ
እንደ ግዳጅ ጠራኝ 'ባዋጅ
ስፍስፍ አረገኝ ውበትሽ ደንቆኝ
እንደ ግዳጅ ጠራኝ 'ባዋጅ
ወዲ በል ወዲያ በል
ወዲ በል ወዲያ በል
አታይም በድንገት
እንዲህ ያለ ውበት
ወዲ በል ወዲያ በል
ወዲ በል ወዲያ በል
አትሰማም በዝና
እንደሷ ቁንጅና
እንዲህ ነው ውበት ከፍ ዝቅ ይላል
አንቺን ለማስዋብ ሌላው ይኳላል
ደጋግሞ መልክሽ እየሰረቀኝ
አንቺን የሰራሽ እኔን ደነቀኝ
አካላት እንዳንቺ ደምግባት
ማን አለ በእኔ ሞት
(አካላት እንዳንቺ ደምግባት)
(ማን አለ በእኔ ሞት)
አካላት በይ በይ ድመቂበት
ቀኑም ቀን ይውጣለት
(አካላት በይ በይ ድመቂበት)
(ቀኑም ቀን ይውጣለት)
ማማር እንዳንቺ መድመቅ እንደኔ
የዛሬው ደስታ ታውቆኛል ያኔ
ለታየው ሁሉ መሳቅ ባይገድም
ፍፁም ተከፍተሽ ማየት አልወድም
አካላት እንዳንቺ ደምግባት
ማን አለ በእኔ ሞት
(አካላት እንዳንቺ ደምግባት)
(ማን አለ በእኔ ሞት)
አካላት በይ በይ ድመቂበት
ቀኑም ቀን ይውጣለት
(አካላት በይ በይ ድመቂበት)
(ቀኑም ቀን ይውጣለት)
ወዲ በል ወዲያ በል
ወዲ በል ወዲያ በል
ወዲ በል ወዲያ በል
ወዲ በል ወዲያ በል
ወዲ በል ወዲያ በል
ወዲ በል ወዲያ በል