Skip to content
Lyric
Dive
Public playlists
My playlists
Search
Sign in
Yne Filagote
ጥላሁን ገሠሠ
Popularity · Moderate
+
🇪🇹 Amharic · Original
0
0
Listen
YouTube
1
2
3
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
Original
Translation
Bilingual
ሁሉም አውቆ እንዲኖር
ሰቢያዊመርቶን
ከፍጣሪ ጸጋ
የተሰጠኝ ሀብቶኝ
ነበረ ምኞቴ
ሠመረ መሰለኝ
ፍላጎቴ ደርሶ
አይቸው ደስ አለኝ
ኡኡኡ ቢዬ
አለፍኩ ሁሉን ችዬ
አይ መከራዬን
ደም ሰፈስ እንባዬ
አልቀረም ግፉ
ሁሉም መታረፉ
ይህ ነው ምኞቴ
የኔ ፍላጎቴ
በከንቱ አልቀረም
ቹወቴ ተሰማ
ሁሉም ተረዳልኝ
በፍቅር ተስማማ
የድካሜ ዋጋ
የለፉም ቤቶች
ይታሰብ ከ እንግዲ
እንዳያቀርህ በከንቱ
ኡኡኡ ቢዬ
አለፍኩ ሁሉን ችዬ
አይ መከራዬን
ደም ሰፈስ እንባዬ
አልቀረም ግፉ
ሁሉም መታረፉ
ይህ ነው ምኞቴ
የኔ ፍላጎቴ
ከ እንግዲ ፍረዱኝ
ጭወቴን ስሙና
በ ሁንት ግልጥስ ሚዛል
ጊዜሁን ለኩና
በዙ ግዘ አልፎኛል
መከራዬን እንሳየን
የኔ ጭወት ሆኖ
ሌሌሎች ስሳዬ
ኡኡኡ ቢዬ
አለፍኩ ሁሉን ችዬ
አይ መከራዬን
ደም ሰፈስ እንባዬ
አልቀረም ግፉ
ሁሉም መታረፉ
ይህ ነው ምኞቴ
የኔ ፍላጎቴ