Skip to content

ጥራኝ በስምህ

Weeha
Popularity · Low

Listen

YouTube

0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced

Lyrics

ያንተን ባላውቅ ስለኔ ስሜት ትንሽ ተረድተህ ብትለኝ አጣሁ ያላንቺ ከእቅፌ ገብተህ እኔማ አለሁ ሳስብ ሳልም ሁሌ ስላንተ አትራቅ ባክህ እስቲ ሁን ሁሌ ከጎኔ ዛሬ ብትለኝ ነይልኝ አልቀርም እመጣለኋ ሰው አቻውን ሲፈልግ እኔም ወደ አንተ ነዋ አዉቃለሁ እንደምትወደኝ እኔም ሰለዚህ ነዋ ያለኝን የምሰጥህ የምወድህ የማፈቅርህ ጥራኝ በስምህ ስም የለኝ ጥራኝ በስምህ የኔው ነሽ በለኝ ጥራኝ በስምህ ስም የለኝ ጥራኝ በስምህ ያንቺው ነኝ በለኝ ሌላ እንዳላይ ዓይኔን ልቤን በፍቅርህ ጋርደህ ወስደሀል እና እኔነቴን በአንተ ተክተህ ብዙ አሰብኩ ያለአንተ ለኔ ማንም ላይሆነኝ ደስተኛ ነኝ ሁሌ ሳስብ የአንተ መሆኔን ዛሬ ብትለኝ ነይልኝ አልቀርም እመጣለኋ ሰው አቻውን ሲፈልግ እኔም ወደ አንተ ነዋ አዉቃለሁ እንደምትወደኝ እኔም ሰለዚህ ነዋ ያለኝን የምሰጥህ የምወድህ የማፈቅርህ ጥራኝ በስምህ ስም የለኝ ጥራኝ በስምህ የኔው ነሽ በለኝ ጥራኝ በስምህ ስም የለኝ ጥራኝ በስምህ ያንቺው ነኝ በለኝ