Afèr Yemègneshal - Alèmayèhu Eshètè
Popularity · Low
Listen
YouTube
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
አይ ዉበት አይ ዉበት
አማልቶ ሰርቶሻል
እንኳን ህይወት ያለው
አፈር ይመኝሻል
አይ ዉበት አይ ዉበት
አማልቶ ፈጥሮሻል
እንኳን ሂዎት ያለው
አፈር ይመኝሻል
በህግ አትከሰሽ ሰዉ አይመሰክርም
በውበትሽ ማርከሽ ገለሻል ማንንም
ያየሽ ሁሉ ፈዞ ይመለከት ጀመር
ያገኘሽ ሰው የለም ከምኞት በስተቀር
አይ ዉበት አይ ዉበት
አማልቶ ፈጥሮሻል
እንኳን ህይወት ያለው
አፈር ይመኝሻል
በህግ አትከሰሽ ሰዉ አይመሰክርም
በውበትሽህ ማርከሽ ገለሻል ማንንም
እነነተ እንዳለ የለም በተራቸው
አይኖቿን በግርማ ያስመርላሉ ለሰው
አይ ዉበት አይ ዉበት
አማልቶ ፈጥሮሻል
እንኳን ህይወት ያለው
አፈር ይመኝሻል
አይ ዉበት አይ ዉበት
አማልቶ ፈጥሮሻል
እንኳን ህይወት ያለው
አፈር ይመኝሻል
አፈር ይመኝሻል
አፈር ይመኝሻል