Einde Wef
Popularity · Low
Listen
YouTube
0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced
Lyrics
የከረረው ድምፁ ቢያሳዝነው ሆዴ
ትእዛዛቱን ፈራሁ ፆም ሆኖ ሁዳዴ
ክሮቹን አጥብቃው ወጥራ በባላ
ዛሬ አክራው መጣች አንጀቴን ልትበላ
የከረረው ድምፁ ቢያሳዝነው ሆዴ
ትእዛዛቱን ፈራሁ ፆም ሆኖ ሁዳዴ
ክሮቹን አጥብቃው ወጥራ በባላ
ዛሬ አክራው መጣች አንጀቴን ልትበላ
ሆዶ ሆዴን ልትበላው (ልትበላው)
ሆድ ሆዴን ልትበላው (ልትበላው)
ሆድ ሆዴን ልትበላው (ልትበላው)
ሆድ ሆዴን ልትበላው (ልትበላው)
እወድሃለሁ ብላ
ልትበላው አንጀቴን (አንጀቴን)
ልትበላው አንጀቴን (አንጀቴን)
ልትበላው አንጀቴን (አንጀቴን)
ልትበላው አንጀቴን (አንጀቴን)
ላትሆን መድሀኒቴ
አንጀቴን ተይና ልቤን እስኪ እንኪ
ጨርሰሽም ብይው ሌላን አትነካኪ
ይፍረከረክ የለም ሲያይሽ ሰውነቴ
ሆዴን ከሚበላው ሁኚ መድሀኒቴ
አንጀቴን ተይና ልቤን እስኪ እንኪ
ጨርሰሽም ብይው ሌላን አትነካኪ
ይፍረከረክ የለም ሲያይሽ ሰውነቴ
ሆዴን ከሚበላው ሁኚ መድሀኒቴ
የኔ እንደሆንሽ አልነገርሽኝ
ሂድ አላልሽኝ ወይ አልተውሽኝ
እዳው አልፎኝ መጣ እንደገና
እንዲህ ስገረም ደ