Skip to content

Mèslogn Nèbèr

Popularity · Low

Listen

YouTube

0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced

Lyrics

መስሎኝ ነበር የማትለይኝ መስሎኝ ነበር የማትርቂኝ መስሎኝ ነበር የማትለይኝ መስሎኝ ነበር የማትርቂኝ ገባኝ አሁን እንደጨከንሽ ተረዳሁ አሁን ምን እንዳሰብሽ ምክርሽ በህሊናዬ ገብቶ አስረድቶኛል ሁሉን አብራርቶ ብዙ በመውደድ ስላስቸገርኩሽ ይቅርታ አርጊልኝ ፍቅሬ እባክሽ ሞክሬ ነበር እንድትቀሪ ግን ከመሰለሽ ሂጂ አትቅሪ መስሎኝ ነበር የማትለይኝ መስሎኝ ነበር የማትርቂኝ መስሎኝ ነበር የማትለይኝ መስሎኝ ነበር የማትርቂኝ