Skip to content

Afèr Yemègneshal

Alèmayèhu Eshètè
Popularity · Low

Listen

YouTube

0:00 / 0:00
Loading YouTube player...
Lyrics offset
Synced

Lyrics

አይ ዉበት አይ ዉበት አማልቶ ሰርቶሻል እንኳን ህይወት ያለው አፈር ይመኝሻል አይ ዉበት አይ ዉበት አማልቶ ፈጥሮሻል እንኳን ሂዎት ያለው አፈር ይመኝሻል በህግ አትከሰሽ ሰዉ አይመሰክርም በውበትሽ ማርከሽ ገለሻል ማንንም ያየሽ ሁሉ ፈዞ ይመለከት ጀመር ያገኘሽ ሰው የለም ከምኞት በስተቀር አይ ዉበት አይ ዉበት አማልቶ ፈጥሮሻል እንኳን ህይወት ያለው አፈር ይመኝሻል በህግ አትከሰሽ ሰዉ አይመሰክርም በውበትሽህ ማርከሽ ገለሻል ማንንም እነነተ እንዳለ የለም በተራቸው አይኖቿን በግርማ ያስመርላሉ ለሰው አይ ዉበት አይ ዉበት አማልቶ ፈጥሮሻል እንኳን ህይወት ያለው አፈር ይመኝሻል አይ ዉበት አይ ዉበት አማልቶ ፈጥሮሻል እንኳን ህይወት ያለው አፈር ይመኝሻል አፈር ይመኝሻል አፈር ይመኝሻል